ኮቪድ - 19
የዓለምአቀፍ መሠረታዊ ጤና እንክብካቤ ኢንስቲትዩት - ኢትዮጵያ የኮቪድ-19/ COVID-19/ ወረርሽኝ ስርጭትን በቅርብ እየተከታተለ ሲሆን፤ በሽታው ላይ ለሚሠሩ የጤና መሪዎች፣ ሠራተኞች እንዲሁም ህብረተሰቡን ለመደገፍ በቫይረሱና በተዛማች ጉዳዮች ላይ ወቅታዊ መረጃ ያቀርባል.
ኮቪድ - 19
የዓለም አቀፍ የመጀመሪያ ደረጃ ክብካቤ የጤና ተቋም-ኢትዮጵያ የኮቪድ-19/ COVID-19/ ወረርሽኝ ስርጭት በቅርብ እየተከታተለ ሲሆን፤ በሽታው ላይ ለሚሠሩ የጤና መሪዎች፣ ሠራተኞች እንዲሁም ህብረተሰቡን ለመደገፍ በቫይረሱና እና ተዛማች ጉዳዮች ላይ ወቅታዊ መረጃ ያቀርባል.

የኮቪድ-19 ወቅታዊ ሁኔታ መከታተያዎች

 ኮሮና ቫይረስ በፍጥነት በስድስት አሀጉራት ተሰራጭቷል ፤ በቻይና ውስጥ በሚገኘው ውሃን ግዛት ለመጀመሪያ ጊዜ እ.ኤ.አ ዲሴምበር 2019 ሪፖርት ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ ይህ የመተንፈሻ አካላትን የሚያጠቃው ተላላፊ በሽታ አጎራባች ሀገራትና ከዚያም አልፎ በከፍተኛ ሁኔታ ተስፋፍቷል፡፡ በዓለም ዙሪያ በዚህ በሽታ የተያዙና የሞቱት ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ይገኛል፡፡

በጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ / John Hopkins University/ የስርዓተ ሳይንስ እና ምህንድስና ማዕከል / Center for systems science and engineering/የተዘጋጀው  የኮቪድ-19 መከታተያ በዓለም ላይ ስላለው የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ ወቅታዊ መረጃ እንዲኖርዎት ያስችላል፡፡

ይህ መከታተያ በኢትዮጵያ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ጉዳዮችን እና የሞት ብዛት መረጃ ይሠጣል፡፡

"እውቀት ከፍተኛ ኃይል አለው መረጃ ነፃ ያወጣል” ኮፊ አናን.

የችግሩን አሳሳቢነት የሚገነዘብ አና በመሠረታዊ ተግባራት እራሱንና ሌሎችን እንዴት እንደሚጠብቅ የሚያውቅ ህብረተሰብ መፍጠር የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ ወሳኝ ነው፡፡

ስለ ኮቪድ-19 ማወቅ ያለብዎትን ነገር ሁሉ ይወቁ፣ እንዴት ይተላለፋል? በሰው አካል ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል? ምልክቶቹ ምንድን ናቸው? እናም እኛ እራሳችንን አና ሌሎችን እንዲት እንጠብቃለን?

በኮቪድ-19 ላይ ያሉ አፈ ታሪኮችን ለማስቀረት ምን እየተከሰተ እንደሆነ በተሻለ ሁኔታ እንዲረዱ በማድረግ ግራ መጋባትን እንቀንስልዎታለን፡፡

የኮቪድ - 19 ስነልቦና ጫና መቋቋም

እራስን ለይቶ በማቆየትና በቤት ውስጥ በመቀመጥ የሚመጡ ውጥረቶችን ለመቋቋም የሚረዱ መመሪያዎችን እናቀርብልዎታለን

ኮቪድ - 19 መመሪያዎች

በቤት ውስጥ እራስን ለይቶ ለማቆየት የሚረዳ መመሪያ እናቀርባለን

ጤነኛ ሰዎች እንዴት ከቤታቸው በደህና ወጥተው እንደሚገቡ ጠቃሚ ምክሮችን እናቀርባለን

እዚህ ኮቪድ – 19 ለመከላከል የሚረዱ ተጨማሪ መረጃዎችንና መመሪያዎችን ታገኛላችሁ

በዚህ ክፍል ስለ ኮቪድ – 19 ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎችንና መልሶቻቸውን ታገኛላችሁ

Latest updates

RSS News (English) – World Health Organization
  • Plane carrying WHO trauma and surgical supplies arrives in Beirut, Lebanon August 7, 2020
    A plane carrying 20 tonnes of WHO health supplies has landed in Beirut, Lebanon, to support the treatment of patients injured by the massive blast that occurred in the city on 4 August. The supplies will cover 1000 trauma interventions and 1000 surgical interventions for people suffering from injuries and burns resulting from the blast.The […]
  • 73rd World Health Assembly Decisions August 7, 2020
    The Member States of the World Health Organization (WHO) have adopted a number of decisions to advance global public health that had been proposed to the 73rd World Health Assembly in May 2020, via a "Written Silence Procedure". The proposals relate to: strengthening global immunization efforts; cervical cancer prevention and control; a global strategy for tuberculosis […]